በፈጠራ ስራ የተካነ ትጉህ ትውልድ ለሀገር ብልፅግና በሚል መሪ በወዳጅ ፓርክ የአአቁ-1 ት/ቤት መምህራን እና ተማሪዎች በድምቀት አክብረዋል። የትምህርት ቤታችን መምህርት የሆኑት መምህርት ሶረቲ ተረፈ በፈጠሩት ኦፍ ላይን ዳታ ቤዝ ከከተማ ሁለተኛ በመውጣት የሜዳሊያና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆነዋል። ተያይዞም የትምህርት ቤታችን አስዳደር ለመህራኑ፣ለተማሪዎች እና ወላጆች ምስጋናና የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
16/08/2017