በየሳምንቱ ሠኞ ማለዳ በሚደረገው የእውቀት ሽግግር በአዲስ አበባ ቁጥር 1 ት/ቤት የስኬታማነት መርሆዎች በሚል ርዕስ ላይ ውይይት ተደረገ። በመማር ማስተማር ም/ር/መምህር ስለሺ ሆርዶፋ የስኬታማነት መርሆችን ከልምዳቸው አካፍለዋል። ከተሳታፊዎችም ጥያቄዎች እና ሀሳብ በማንሳት ሰፊ ውይይት ተድደርጓል